በታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታና በግብጽ የሩዝ ማምረቻ አካባቢዎች መቀነስ መካከል ግንኙነት የለም
Image processed by CodeCarvings Piczard ### FREE Community Edition ### on 2018-04-29 16:27:58Z | http://piczard.com | http://codecarvings.com ¨ÿ#¥v*K

Konjit Teshome

የግብጽ ውሀ ሀብትና የመስኖ ሚኒስቴር መሀመድ አብደል አቲ ቅዳሜ እለት እንዳስታወቁት በኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ እና በግብጽ ከፍተኛ ውሀ የሚፈጁ ሩዝ የሚመረትባቸው አካባቢዎችን ለመቀነስ በመንግስት ባስተላለፈው ውሳኔ መካከል ምንም አይነት ግንኙነት የለም፡፡