ኮቪድ 19 ያስከተለው የውሀ ችግር በዲሞክራቲክ ኮንጎ

በፍሬድ ምዋሳ እና ሲሊዶ ሰቡሃራራ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሰሜን ኪቩ ክልል ዋና ከተማ የሆነችው ጎማ 1.5 ሚሊዮን ያህል ሰዎች የሚኖሩባት

ለአካባቢ ጥበቃ ተስማሚ መፍትሔዎች በኬንያ ወጣቶች

በጆርጅ አቺያ ኬንፍሬይ ካቱይ በ26 አመቱ ትምህርቱን ከሞይ ዩኒቨርስቲ በ2010 ሲያጠናቅቅ የሚያውቀው ነገር ቢኖር በዩኒቨርስቲ ካጠናው ተቃራኒ በሆነ የሙያ ዘርፍ

ህይወት ከኮቪድ 19 ጋር በኬንያ ትልቁ የድሆች መኖሪያ

በሔንሪ ኦዊኖ ኮቪድ 19 በመጋቢት 2020 ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ጤና ድርጅት አማካኝነት ወረርሽኝ መሆኑ ይፋ ሲደረግ አፍሪካውያን እጅጉን ተሸብረው

የሴቤይ ወጣቶች የሰው ልጆች ውጋጅን ወደ ምግብ ማብሰያ ጋዝነት ለውጠዋል

በሜላኒ አዩ በምስራቅ ኡጋንዳ በካፕቾራ ወረዳ በሴቤይ ክፍለ ግዛት ሴቶችን በብዛት ያካተተ የወጣቶች ቡድን ከጸሐይ ብርሀን የሚገኝ ሀይልን በመጠቀም የሰው

ከመሬት መንሸራተት የተረፉ ህጻናት የችግኝ ተከላ ዘመቻ

በጃቪየር ሲላስ ኦማጎር በዩጋንዳ ከመሬት መንሸራተት የተረፉ ሰዎች በሰፈሩበት በቡናምቡትዬ መንደሮች መንደሮች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ትግል ብቻ

በኮቪድ 19 እንቅስቃሴዎች ሲገደቡ ሴቶችን ካልታቀዱ እርግዝናዎች የታደገው ሀገር በቀል ተቋም

በፍሬድሪክ ሙጊራ ባለፈው ሚያዝያ ወር ላይ የዩጋንዳ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በሀገሪቱ የተጣለው የእንቅስቃሴዎች እገዳን ለቀጣይ 21

ማውንት ኢልጎን የመሬት መንሸራተት አደጋ የተተፉ ተጎጂዎች የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት በመንደር የቁጠባ ቡድን አማካኝነት 30.000 ዛፎችን ተክለዋል፡፡

በጃቪየር ሲላስ ኦማጎር ከአምስት አመታት በፊት ሙሳ ማንዳ በማናፍዋ ወረዳ የአየር ንብረት ለውጥን ለመታገል የመንግስት ስራውን ሊለቅ እንደሆነ ለባለቤቱና ለዘመዶቹ

ስደተኞች የአየር ንብረትን ለመከላከል የሰው ልጅ ውጋጅን ወደ አማራጭ ሀይልነት ቀይረዋል

በሮበርት አሪያካ በአሩራ ዲስትሪክት የደቡብ ሱዳን ስደተኛ ሴቶች ቡድን ከሰው ልጅ ከሚወጣ ደረቅ ቁሻሻ የተዘጋጀውን የከሰል ጡቦችን እንደ ማገዶ እንጨት

የመስኖ ቴክኖሎጂ በታንዛኒያ

በአኒ ሮቢ መሀመድ ሙሳ በታንዛኒያ ሞሮጎሮ ክልል የረጅም አመት ነዋሪ ነው፡፡ ወጣቱና ታታሪው ልጅ ኑሮውን ለማሸነፍ በዝናብ ጠገብ መሬቶች ላይ