በምስራቅ አፍሪካ ረግረጋማ ቦታዎችን ማዳን
Graphic created by Code for Africa.

ረግረጋማ ቦታዎች ተፈጥሮን የሚያነጹ ናቸው። ውሀን ይለግሳሉ፤ አኗኗርንም ይደግፋሉ። #የአየርንብረት ለውጥን ይቀንሳሉ፤ #የጎርፍ አደጋንም ይከላከላሉ።

ኢንፎናይል የ2019 የአለም የውሀ ቀንን በምስራቅ አፍሪካ ረግረጋማ ቦታዎችን ለመጠበቅ መፍትሄ ሰጪ በሆኑ በ4 ወጥ ዘገባዎቹ አስቦታል።